Jump to content

Wp/tig/መጅልስ አምን ወለዛልም ቀራራቱ ድድ ኤረትርየ - 10ይ ክፈል

From Wikimedia Incubator
< Wp | tig
Wp > tig > መጅልስ አምን ወለዛልም ቀራራቱ ድድ ኤረትርየ - 10ይ ክፈል

መጅልስ አምን ወለዛልም ቀራራቱ ድድ ኤረትርየ (10ይ ክፈል)

[edit | edit source]

እብ ዶ/ር አሕመድ ሐሰን ድሕሊ

ካልኣይ፦ ምጅልስ አምን፡ እግለ ምን አሳሱ እብ ዐውቴ ገለድ (Alliance forces) ዲብ ረአስ ቅዋት ኣክሲስ (Axis forces) ለተአሰሰ፡ ሜዛን ምናስብ ድቁባት ቅዋት ናይ ሐሸሞት መስአለት (Equation) ለአዝመ ምነ መስል። እብ ፍንቱይ ሐቆ ሀጊግ ገለድ ዋርሶ ወመትፈንጣር እተሓድ ሶቬት ህዬ፡ ለዐለት ዓቅቢት ሜዛን እብ ዝያደት ሰበት ትዘለለ፡ ናይ ዌድያይ ወሔድጋይ (ሜልካይ) ደሚርቱ ለአጠወረ። እብ ሰበት እሊቱ ህዬ፡ ዲብ ረአስ ኤረትርያመ ዛልም ወሐቂቀት ለአለበ ምስዳር እንዴ ነስአ፡ እግል አርወሐተ ወስያደተ እግል ትዳፌዕ ለለአቀድረ ስለሕ ምን መትዛባይ ማንዐ ለዐለ። ምናተ፡ ኤረትርየ ስለሕ እግል ትዛቤ፡ ሚሳቅ መነዘመት ምጅልስ ቅራን ለሰምሑ ሐቅ ምን ሕቁቃ ቱ።

ምጅልስ አምን እብ እሱዉ ዕስቱ ምድረ ለተወረረት ኤረትርየ ስለሕ ምን መትዛባይ እንዴ መንዐየ እብ ቃብል እሊ ህዬ እግለ ምድር ኤረትርየ ዋረት ለዐለት ዲብ ሰነት 2006 እግል ሶማል ለወረት ወእብ ትሉሉይ ስያደት ሶማል ዲብ ከይድ እግል መናቢት ሐርብ ሶማል ትስሌሕ ለዐለት አቶብየ ስለሕ እግል ትዛቤ ለሰሜሕ እለ? እምበል እሊ ምጅልስ አምን፡ አቶብየ ዲብ ሶማል፡ እበ ልዘቤ ስለሕ ለትረገሐ ዐዳገ እንዴ ከልቀት፡ እግል መትጻብጥ መጅተመዕ ሶማል ዲብ ፈንጠሮት ወሐዋን ደሚር እግለ ገብእ ዲብ መትዛባይ፡ ሶማል ምን ሐዲስ እግል ኢተሐሶሴ ዲብ ዐንቀፎት ጽምድት እትለ ዐለት እቱ ወክድ፡ ለገብአት ትግበእ ምስዳር ኢትነሰአ እተ። ምጅልስ አምን ለገብአ ልግበእ ሰበብ እግል ለአቅርብ አሀምየት አለቡ። ሰበቡ ህቱ ለለአቀርቡ ሰበብ ምነ ወደዩ ጀራይም ሰበት ልትመክረህ። ምጅልስ አምን ተሃገ ወኢተሃገ ፍገሪቱ ሐቴ ክምተ ህዬ ተሕሊል ለለትሐዝዩ ኢኮን።

1-ምጅልስ አምን፡ “ከለን አንፋር ድወል እብ አሳስ ሰልጠተን ወወጠንያይ አፍተሓተን ወእድንያይ ቀዋኒን፡ ዲብ መጠቀተን ልግበእ ሚናተን አው መጣራተን፡ አስክ ኤረትርየ ወሶማል ለገይስ አው ምኑ ለመጽእ ሽሕኖታት እግል ልፈትሸ ወእግል ልክረዐ ልትላኬ። ለከስሰን ድወል እግለ ረክባሀ ሽሕነት ለትመነዐ ሽእ ዶል ለሀሌ እቱ እግል ልጽበጣሁ ክምሰል በን ለሐብር ልብል”

ቀዳማይ፦ ምጅልስ አምን፡ ኤረትርየ አስክ ሶማል ስለሕ ክምሰል ነድአት ለለአክድ ደሊል ሳብት እግል ለአቅርብ ኢቀድረ። እብ ዶ/ር አሕመድ ሐሰን ድሕሊ አንፋር ምጅልስ አምን እግል ሐቴ ደቂቀትመ ትግበእ ኤረትርየ አስክ ሶማል ስለሕ እግል ትንደእ ትቀድር ገብእ እንዴ ቤለው ሓስባም ምን ለዐሉ ህዬ ዲብ ክእነ መብቅያይ ተማስ ወኢትወሐለው ዐለው። አማንቱ እዳረት አሜሪከ ወመሳኒተ እበ መሉኩ ድቁብ ዔማይ አክባር፡ እግለ እምር ሐሰት ሰበት ደጋጉመ፡ እግል ዶሉ ብዕዳም እግል ልቅሸሾ ወለትአምኖ እበ ቀድረው። ደአም ዲብ ኤረትርየ ለቀርበ ሸክዋት እብ እህትማም ዶል እንገንሑ፡ በሊስ እንዴ ኢነሀይብ እቱ፡ በሊስ እግል ተሀብ እቱ ለለሐይል ሰኣላት ቱ ለመጽእ እትከ። ፈረንሰ፡ አሜሪከ፡ ጀርመን፡ ኢጣልየ ወለመሰለን “መጋብሀት እርሃብ ዲብ መንጠቀት ቀር አፍሪቀ ወአፍሪቀ እብ ግዲደ” እበ ልብል መሰምስ ዲብ ጅቡቲ መዐስከር ክምሰል በን ክሉ ለለአምረ አማን ተ።

እብ ተውሳክ፡ ድቁባት ሕነ ለልብለ ድወል ሐረትመን እግል ለርእየ “ቀርሰነት በሐር እግል ጋብሆት” እበ ትብል ምስምሰ፡ ምሒጥ ህንድ፡ ኸሊጅ ዐደን ወግንራሪብ ሶማል እግል ራቀቦት፡ እብ ሸለግ ባብ አልመንደብ ላሊ ወአምዕል እምበል አትካራም እድንያይ በዋቢር ለሐርከ። ሰበት እሊ ምን በሐር ቀየሕ እብ ሸለግ ባብ አልመንደብ እንዴ ሐለፍከ አስክ ምሒጥ ህንድ ለለአትራክብ ምሒጥ፡ እድንያይ ወናይ አሜሪከ፡ ናይ ሐርብ መራክብ እንዴ ረግሐያሁ እግል ማያይ ከጥ ሶማል ክርድናቱ ዲብ እንተን፡ ናይ ኤረትርየ እብ ከአፎቱ ምን ሚናት ዐሰብ ወባጽዕ እንዴ ትበገሰት ሶማል እንዴ በጽሐት እንዴ ኢልርእወ ሽሕነት እንዴ ከሬት እግል ተቅብል ለትቀድር? ቀርሰነት ተሐዲ ዐቢ ዲብ እንቱ አስክ እለ ለአተላሌ ምንመ ህለ፡ ህቶም ላኪን እበ መሉኩ ዐባዪ ዔማት አክባሮም እንዴ ወደው፡ ዲብ መጋብሀቱ እበ ተአደሜዕ ገበይ ሸቁ ክምሰል ይህለው ቶም ለለሐብሮ። እድንያይ ቅዋት እብ በሐር ክርዱናመ ዲብ እንቶም፡ ኤረትርየ እብ በሐር እንዴ ወዴት አስክ ሶማል ስለሕ ነድአት ለልብል ሀገጊት ምን አማን ለሬመ ወእግል ልግበእ ለኢቀድር ቱ። ኤረትርየ ህዬ እብ ባብ አልመንደብ፡ እብ ኸሊጅ ዐደን ወምሒጥ ህንድ እንዴ ወደየ እንዴ ኢትረአየ ሶማል እግል ልብጸሐ ለቀድረ መራክብ እግል ትምለክ መቅደረት አለበ።

ሰበት እሊ ለዲብ ቀደምነ ልትረኤ ቀሊል ወዋዴሕ ሐቃይቅ፡ ምጅልስ አምን ድድ ኤረትርየ ለለአቀርበ ሸክወት አሳስ ለአለበ ሐሰት ባይነት ክምሰል ዐለት ሌጣቱ

ለትትአመር። ምጅልስ አምን ዛልም ቀራር እግል ለሓልፍ ምነ ኢህለ መሰምስ ህዬ ከልቅ ለዐለ ሌጣ ቱ ለዐለ። ሸክወት ብዕደት ህዬ ኤረትርየ እብ ጥያራት አስክ ሶማል ዐስከርያይ ስለሕ ነድአት ለልብልቱ ለዐለ። ምነ ለትዐጅብ እለ ሐሰት እለ፡ አቶብየ ዲብ ዲሰምበር 2006 እግል ሶማል ክምሰል ወረት መሓክም እስላም ምን መቃዲሾ ክምሰል ፈግረ ለትመሀዛ ቱ። ሰበት እሊ አቶብየ እብ ምድር አሜሪከ ህዬ እብ በሐር ወጀው እግል ሶማል ሩቁባት ዲብ እንተን፡ እብ ከአፎቱ ጥያራት ኤረትርየ ቅዋት አቶብየ ወአሜሪከ ዲብ ሰመዖ ወልርኡ፡ ናይ በሐር ወጀው ራዳራቶም ራቅብ ዲብ ህለ፡ ሶማል እንዴ አተየ ዲብ ዎሮ ምን መከረዪ ጥያራት ሶማል ስለሕ ለከርየ? ኤረትርየ እግለ ዲብ ሶማል ጋብእ ለህለ ናይ በሐር ወጀው ከርዶን እግል ትሕለፍ ለለአቀድረ ምስተንክራይት ሒለት ሰበት አለበ፡ ክእነ ላቱ መዋዲት ጀረ እንዴ ትቤ ሐሲብ ምን ሐቂቀት ለሬማ ቱ። ሰበት እሊ “ኤረትርየ እብ ጀው አስክ ሶማል ስለሕ አግዐዘት” ለልብል ሀገጊትመ ዎሮ ምነ ምጅልስ አምን፡ ናይለ ወቀት ለሀይ እዳረት አሜሪከ ወቴልየቶም ድድ ኤረትርየ ለነሹሩ ለዐለው ሕሰይ ቱ። ክምሰል እለ ላተ ሸክወት መብቅያይት እሻረት ለዐለ እሉቱ።

ክምሰለ ልትአመር አቶብየ ሶማል እንዴ ኢትወርር ዲብ ዮም 21 ዲሰምበር 2006፡ ምጅልስ አምን ምዙዙ ለዐለ “መራቅባይ ሐሽም ዲብ ሶማል ወኤረትርየ’ ዲብ ዮም

21 ኖቨምበር 2006 ዲበ አቅረበዩ ተቅሪር፡ ዲብ ሶማል ዐሳክር ኤረትርየ ህለው”

ለልብል ናይ ሐሰት ሐብሬ ሃይብ ዐለ። ምናተ መራቅበት ወሱሕፍዪን ዲብ ሶማል፡ ወለ ዎሮ ኤረትርያይ ዐስከሪ ክምሰል ይህለ ክም ሸርሐው፡ ለ “መራቅባይ ሐሽም” አከጅሁ ፈግረ። ዲብ ደንጎበ ህዬ ምጅልስ አምን ዲብለ ሓልፈዩ ቀራር ዕልብ 1907 እግለ “ ኤረትርየ አስክ ሶማል ስለሕ ነድአት” ለልብል ናይ ሐሰት ሸክወት ተቃሪር ዲብ ለትሓልፍ ሐቆለ ጸንሐ፡ ዲብ ዮም 10 ማርስ 2010 አስክ ምጅልስ አምን ዲበ ሓለፈዩ ተቅሪር ላኪን፡ ዔማት ስለሕ ዲብ ሶማል ጋብአት ለዐለት አቶብየ ክምተ ፈደሐ። እሊ ናይ አማን ክምሰል መሰል ለልትሀደግ መብቅያይ ዋይዲብ ቱ። ሰበቡ፡ ምጅልስ አምን እብ ሐሰት እንዴ አትዐገበ ዲብ ረአስ ኤረትርየ መኔዕ ክምሰል ልትቀረር ክም ወደ ለአፍገረየ ሐቂቀት ሰበት ዐለት።

ካልኣይ፦ እድንያይ ምጅልስ አምን እግል ዎሮ ዓዲ ሸቃላይ መከረዪ ጥያረት አው ሚነት፡ ምን ሸክ እንዴ ትበገሰ ምን ወአስክ ኤረትርየ ለለትቀባብል ሽሕነት እግል ልፈትሽ ሰልጠት ሂበቱ ክምሰልሁ ላቱ ቀራር ሓለፈቱ፡ እግል ዲብሎማስያይ ሸረፍ ወስያደት ኤረትርየ እብ ዋዴሕ ለከይድ ቱ።

ምጅልስ አምን እግል ኖሱ እብ መጋይስ ኤረትርየ ለልትሸከክ ምን ዐለ፡ መብደእ ናይለ ልትመዘዝ ሸቃላይ አው ደውለት ዲብ ተስዲር አው ተውሪድ ኤረትርየ ሚ ክምሰል ገብእ ቀደም ለሀ እሙር ሰበት ዐለ በሊስ ለለትሐዝዩ ጋር ኢኮን።

2. ምጅልስ አምን፡ ከለን አንፋሩ ላተን ድወል፡ እበ ለትመዘዘት ልጅነት ለትመነዐው አፍራድ ዲብ ምድረ እግል ኢልእተው አው እቡ እግል ኢልሕለፎ ምህም ምስዳር እግል ልንሰአ ቀረረ።

ቀዳማይ፡ ሰበብ መሻክል ሶማል፡ ናይ አፍራድ ምን ወአስክ መትሐራክ?

ካልኣይ፦ እግል ገሌ ኤረትርዪን ሰብ ሰልጠት መትሐራክ እግል መሻክል ሶማል ሐል እግል ልግበእ ቀድር ዐለ ገብእ?

[edit | edit source]

ሳልሳይ፦ እድንያይ ምጅልስ አምን ሕኔት ክምሰል ሰገን ረአሱ ዲብ ሖጸ እግል ልድፈን ለጀርብ ወእግል ኤረትርየ አረይ ፈሸል ስያሰት እዳረት አሜሪከ ዲብ ሶማል ለወድየ፡ እግለ ናይ ከርስ ወካርጅ አስባብ ሰኒ እንዴ ወደው ለለአምሮ፡ ቀድየት ሶማል እብ መትአያስ እግል ልፍተሖ እንዴ ቤለው ምን ለሐስቦ ወኢሔሰ ገብእ?

ሳልሳይ፦ ምጅልስ አምን፡ “ ክለን አንፋር ድወል፡ ናይለ ልጅነት ምጅልስ አምን እግለ ትቀረረ እሎም አንፋር አው መአሰሳት - ዱቅሪ ልግበእ ወእብ ወለት ገበይ ለመሉኩ - ናይ ማል ወብዕድ አርዛቅ እቅትሳድ፡ ምን እሊ ቀራር እሊ ለሐልፈ እተ ዕለት አው ዲብለ ገብአ ልግበእ ወቅት ግራሁ፡ እንዴ ኢደንግረ እግል ልጅመዳሁ በን” ብህል ዐለ።

ቀዳማይ፦ ምጅልስ አምን እብ እሱዉ ሐቅ ወቃኑንቱ እግለ ናይ ማል ወአርዛቅ እቅትሳድ ኤረትርየ ለጀምድ?

[edit | edit source]

ካልኣይ፦ ለምጅልስ አምን ለሀድግ እቦም ለዐለው አፍራድ ህዬ ከአፎ ላተ ናይ ማል ወአርዛቅ እቅትሳዶም ለመልኮ ዐለው?

[edit | edit source]

ሳልሳይ፦ ምጅልስ አምን፡ ለማሎም ልትጀመድ ኤረትርዪን ምን ወምን ክምቶም ክምሰልሁ ላተ ምስዳር እግል ትትነሰእ እቶም ለቀስብ እስባት ሚ ክምቱ እንዴ ኢለአክዱ፡ እግል ክለን አንፋር ድወል ናይ ማል ወአርዛቅ እቅትሳዶም እግል ልጀምደ፡ ክምሰልሁመ ለከወነ ‘ልጅነት’ እት ረአስለ አፍራድ ቀራር እግል ትንሰእ መትሰኣሉ፡ ክምሰል ካሮ ቀደም ፈረስ ጸሚድ ለመስል፡ ሐቆ ቀራር፡ እግለ ቀራር ደሊል ሳብት ለገብእ አሕዳስ አናደዮት ኢኮን ገብእ?