Wn/am/ዋና ገጽ

እንኳን ወደ ዊኪዜና ደህና መጡ
ይሄ ገና የ Wikimedia Incubator ገጽ ነው። ዋናው አላማ በአማርኛ ዊኪዚና መፍጠር ነው።
ዛሬ እሑድ 10 ዲሴምበር 2023 ነው። እስከ አሁን ዊኪሚዲዲያ ኢንኩቤተር ዋናው ፕሮጄክት ውስጥ 2,592,729 አሉ።
በኢትዮጵያውያን ጋዜጤኞች በሙሉ። ይህ ውክዜና (ፈጣን ዜና) የጋዜጠኝነት ስርዓትን እስከጠበቀ ድረስ ማንም ሰው ሊሰራበት የሚችል ነው። አንድ ዜናን ለማቅረብ የማንንም ፈቃድ መጠየቅ ወይም መለማመጥ አያስፈልግም። ጋዜጠኞች ሙያቸውን ማዳበር ብቻ ሳይሆን ፩. በስራቸው ጥራትና ታዕማኒነት ብቻ በህብረተ ሰቡ ሊታወቁ ይችላሉ፤ ፪. ሳንሱር የሚያደርጋቸው የለም፤ ፫. እውነት በመናገራቸው ጉዳት የሚደርስባቸው ከሆነ በብዕር ስም መጻፍ ይችላሉ፤ ፬. ጓደኛ ይፈጥራሉ፣ ዜናን ለመስራት ይተባበራሉ፤ ፭. ይማማራሉ፤ ፮. ያስተምራሉ፤
በዚህ የዜና መዋዕል ላይ ለመሳተፍ የግድ በጋዜጠኝነት ሞያ መሰልጠን አያስፈልግም። የምስክር ወረቀት ማምጣትም አያስፈልግም። የጋዜጠኝነት ፍላጎት ካለ ሌላው ሁሉ ይደረስበታል።
ዜናውን በአማርኛ መጻፍ ይቻላል።