Wp/tig/6

From Wikimedia Incubator
< Wp‎ | tig
Wp > tig > 6

ዕሙመይት መናበረት ገቢል ትግሬ

ትግረይት ለልትሃጌ ቀበይል


እብ ዓመት ቀበይል ትግሬ ብዞሕ ቱ። ዲመ ህዬ ሳብት እንዴ ገብአ፡ ተቅዬር ኢጀሬ እቱ በህለት ኢኮን። ምን ዘበን ቅዱም እንዴ አንበተ ገሌ ዐዶታት ምን ሐቴ ቀቢለት ዐባይ እንዴ ትፈንተ ከርሑ ክምሰል ቀቢለት እት ከውነ ወመቅርሑ በኑ እት ወድዩ ገይስ ነብረ።

እምበል እሊመ ምስል ብዝሔ አዳም ናይ ሐቴ ቀቢልት ቀበይል ብዕድ እግል ልትወለድ ምነ ቀድር ዐለ። ከእሊ ቀበይል ለብዞሕ እብ ሐት-ሐቴ እንዴ ረፍዐከ ትእሪኩ ከቲብ ሰኒ ቱ። ምናተ ብዝሔሁ ለትተርፍ ምንከ ሰበት ትበዜሕ፡ ወክሉ አክል-ሕድ እግል ተኣምሩ ሰበት ኢትቀድር፣ ወሰሩ እንዴ ሀደግከ ሰሩ ሐዲግ ህዬ ሐቅ ሰበት ኢገብእ፡ እብ ዓመት በደል እብ ክል-ቀቢለት ነሀድግ፡ እብ መእተይ (መምየይ) ምን ነሀድግ ለሔሰ እት እንቱ ረከብናሁ።

እግል መሰል ማርየ፣፡ እንብል እት ህሌነ ስሜት ሐቴ ቀቢለትመ ትግበእ እንድ-ኢኮን፡ እብሊ አዜ ለሀለ መፍሁም ማርየ ምን ቀቢለት እት መምየይ ወመገለይ እት ትትበደል ትመጽእ ህሌት። እምበል ቀቢለት ማርያመ ለምድር የም-አለቡ ቀበይል ብዕድ ሳክኑ ቱ።

እተክምሰልሁ፡ ሐባብ እንብል እት ህሌነ እት ስሕል ምስል ሐባብ የም-አለቡ ቀበይል ብዕድ ክምሰል ሀለ እግል ንትረሰዕ ኢወጅብ። ዐድ-ትማርያም፡ ዐድ-ተክሌስ፡ ቤት-ችክ፡ መንሰዕ፡ ሚንዓምር እንብል እት ህሌናመ እተክምሰሌሁ እት ቀበት እሊ አስማይ እሊ ለምድር ወለመገለይ ወለመስከብ ቀበይል- ብዞሕ ሻምል ክምሰል ሀለ እግል ልትአመር እንፈቴ።

እግል መሰል ቀቢለት ናይ አልመደ እንዴ ሀረስነ እግል ንክተብ ምን ነሐዜ፡ ውላድ ቤት-ዐባይ ለሰቦዕ dy (NEL: ሰሰቡታይ፣ ሰእቡራይ' እሙራይ፣ ሐጹራይ፡ ቀይኣይ፡ ጸውራይ) ዮም ሰቦዕ ቀቢለት እት እንቶም ህለው።

ውላድ ቤት-ንኢሽመ እተክምሰልሁ በደል አፍርዓት ወአብያት ቀበይል እት እንቶም ህለው። ከተእሪክ ናይ እለን ምን ሐቴ ቀቢለት አልመደ ለፈልቀየ ምን ዐስር ወለዐል ለገበአ ቀበይል እከትብ ህሌኮ ለልብል ነፈር ከም ክታብ እግል ለአትሐዝዩ ቱ ገብእ? መአዜ እሊ ሌጠ እብ ወለት ለልትወለድ እግሎምመ እግል ልትረፍ አለቡ።

እብለ ገበይ እለ 24 ቀቢለት ለስሕል ሳክናት ወዕስረ ወአርበዕ ቀቢለት ለምድር ዐድ-ተክሌስ ሳክናት ወሐድ AAA ANNA ቀበይል ለምድር ማርየ ሳክን ወምኑ ለበዜሕ እት በርካታት ለሀለ፣ ወክልኤ መንሰዕ ለሓቅፋቱ ቀበይል ብዞሕ ወአክሉ ወዐረዱ ለገብእ ለእት አገንን በሐር-ቀየሕ ወጋድሞታት ምፍጋር-ጸሓይ ኤረትርየ ለሀለ ቀበይል ወእት በሐር-ቀየሕ ወጀዘይረ ለሀል ወለሐዉ ላቶም ውላድ ትግሬ ብዞሕ ለአሙሩ ለኢጸንሐው፣ ወእት ከበሳታት ቀበት FICO ወቆምያት ብዕድ እት ሀዘሞታት ወዐላታት ወመዳንን ድርፎታት፤፣ ወፍንጌ አስመረ ወባጹዕ ወለመስሉ አካናት እቱ ፍኑጡር ለሀለ ለትፈናተ ቀበይል እብ ሐት-ሐቴ እግል ትህደጉ እምካንያት ብዞሕ ለጠልብ ወወቅት ብዞሕ ለለሐዜ ቱ።

እግለ ድራሰት እግል ሊዴ ለለሐዜ ህዬ እሊ ክታብ መበገስ እንድ-ኢኮን ዎሮ ወለምኑ ወኬን አለቡ ክምሰል ኢኮን እሙር እግል ልግበእ ለአስትህል። እሊ አምሳል ለእትሊ ክታብ ህዩብ ሀለ ህይ እትሊ ረአይ እሊ ለትበነ ሰበት ቱ፤ አምሳል ሌጠ ናስእ ሀለ። ከስሜት ቀቢለቱ ለኢረክበ ለክታብ ትግሬ ወሰብአ ኢወክል ለልብል ምፍሁም እግል ኢልጽበጥ ንትፋኔ። ከገሌ አምሳል እግል ነሀብ፤

መንሰዕ ቤት-አብርሄ ወመንሰዕ ቤት-ሸሕቀን[edit | edit source]

እሎም ምን በዲሮም ክልኦት ሐው ዐለው ልብሎ። ምናተ ምስል ወቅት ምን ሕድ ትፈናተው። ወአዜ ክልኤ ገቢለት ገብአው ከክል-ምኖም እብ ገቢለቱ ልትአመር ሀለ። ክልኤ መንሰዕ አው ክልኤ ሀይገት ህዬ ልትበሀሎ። ሂጋሆም ምን በዲረ ትግረይት ተጽ መንበሮሆም እብ ንዋይ ወእብ ሐርስ ነብሮ ዐለው። ምናተ፡ እትሊ ዘበን እሊ ምስል ጀፋፍ ለንዋይ አንተሀ ምኖም። መንበረቶም ህዬ ዝያድ ዲብ ሐርስ ተአተንክብ ህሌት። ዲኖም ምን አወሎም ክስታን ቶም። ልግበእ ደአም ምስል እስላም ለትሓበረው ህለው።

ክል-ምኖም ህዬ፡ ከኒሰት ወአቅሸት ዐለ እሉ። ገሌ ምኖም፣ እብ ለትፈናተ አስባብ ዲብ ዲን እስላም ምንመ ቀየረው፡ ገሌ ዐደዶም አክል-ሕድ ለኢደሌናሁ ልሰዕ ዲብ ክስታን ህለው።

መሕደሮም ክል-ምኖም ድጌ ቡ። ወለድጌሆም ኢልግዕዞ ምኑ ድጌ ሳብት ወሓድር ቱ። ሐት-ሐቴ ዶል ላኪን መስከቦም እግል ልበድሎ ቀድሮ።

ቤት-አብርፄሄ፤

እብ ዘበን በዲር ድጌሆም ሀይገት ዐለ። ሐር ምን ሀይገት እት ገለብ ነክሰ። ለድጌ ምን ገለብ ክልኤ ዶል ሰብከ። ሐቴ፡ ዲብ ተሰሰ ሐድረ። ካልእ ህዬ፡ እት ላበ ሰብከ። ላበ ህዬ አስክ አዜ ድመን ድጌ ልቡሎ። ካልእመ ዲብ አግዐሮ ናክስ ቱ። ሐር ምኑ እት ደንጉረ ነክሰ ልትበሀል። ሐቆሀ እት ገለብ ዐቅበለው ወአስክ አዜ ዲቡ ነብሮ ህለው።

አብያቶም እብ ቅሻሻታት ወስቅሎ ነድቆ ነብረው። እት PATA! ቤት ተካይብ ወዱ። እት ወቅት ምግዓዞም አብዕረት ወአብቁል ወአዱግ ልጽዕኖ ነብረው።

ቤት-ሸሕቀን፤

እብ ዘበን በዲር ድጌሆም ሐምሕም ዐለ። ሐር እት ምሕላብ ነክሰው። አስክ አዜ UR ዲበ ህለው። አብያቶም ወመጽዕኖም ክምሰል ቤት-አብርሄ ቱ።

ክልኤ ማርየ (ቀየሕ ወጸላም)[edit | edit source]

እለን ክልኤ ማርየ ሐው ቶም። አብዕቦታት ክልኤ ማርየ ወክልኤ መንሰዕመ ሐው ቶም። ማርዩ ወማንሹ ህዬ ልትበሀሎ።

ሐር ላኪን ምን ሕድ ትፈናተው ወክል-ምኖም ክልኤ ፍልቅ ገአ። ማርየ-ቀየሕ ወጸላምመ ምን ሕድ ትፈንተው ወክልኤ ማርየ ገብአው። ክል-ምኖም ዐዱ ወምድሩ ጸብጠ። ህግያሆም ላኪን ክሎም ትግረይት ተ።

መምበሮሆም እብ ንዋይ ወሐርስ ተ። ዲብ ዲን እስላም ለአምኖ። መሕደሮም ክል-ምኖም እት ረአስ ገርሀቱ ሓድር ቱ። እብ ክል-ክልኤ ወሰል-ሰለስ ቤት ምስል ሐድሮ፤. በህለት ለምድሮም ስምጥ ሕድ ለትአሰሰ ቱ። ደገጊሆም ክእነ ፍንጡር ቱ። ወክል-ምኖም እት ጠረፍ ቀሪሙ ሓድር ቱ። ቅሻሻታት


ናድቃም ቶም። ማርየ-ቀየሕ ምን ሕዱድ ብሌን፡ ቤት-ችክ ወዐድ ተክሌስ'፡ እት ከረ ሐልሐል፡ ረሀይ ወመለብሶ እብ ደዋይሑ ነብሮ። ማርየ-ጸላም ህዬ፡ እሊ አዜም ምዴርየት አስማጥ ልትበሀል ለሀለ ምድር ሳክናም ቶም። መጽዕኖም አብዕረት ወአዱግ ወሐት- ሐቴ በቀል ቱ።

ሰለስ መፍለስ፤ ሐባብ፡ ዐድ ትማርያም ወዐድ ተክሌስ[edit | edit source]

እሎም ሰልሲቶም አብዕቦም አስገዴ ቱ። አስገዴ ምን ምድር ከበሰ (ኣውለት) ትከረ። እት ተእሪክ ክመ ልትደገም አስገዴ ምን ምድር ቤት-ቶሽም ደቂ-ቶሽም እት ዐድ ንፋስ ሐድረ ልትበሀል። ሐር ህዬ ምን ዐድ ንፋስ እንዴ ቀንጸ፡ እትሊ መስከብ አዜ ታርፌሁ ለሀለ እቱ ትከረ። ምናተ፡ ሑ አስገዴ እት ዐድ ንፋስ ተርፈ። እብለ ምስምሰ እለ አብዕብ ሰለስ መፍለስ ወአብዕብ ዐድ ንፋስ ሐው ቶም።[1] ቤት አስገዴ' እሎም ሰለስ መፍለስመ ልትሰመው እበ።

ለሰለስ መፍለስ ውላድ አስገዴ ቶም ልትበሀል። ህቶም ህዩዬ፡ ህብቴስ፡ ተክሌስ ወአቢብ ቶም። ህብቴስ ተርፉ ሐባብ ቱ። ሐባብ ህዬ ገሌሆም ምን ሕዱድ ሶዳን ወእንሰር ገሌሆም ህዬ ምን ኬን ሕዱድ ሶዳን ነብሮ ህለው።

አቢብ ዐድ ትማርያም ለወልደ ቱ። ዐድ ህብቴስ አው ሐባብ፡፣ ዐድ-ተክሌስ ወዐድ ትማርያም ክሎም ምስል ሰለስ መፍለስ ተሩ


ሰለስ ሐባብ ልትሰመው። እትሊ ዘበን ጎነ ክሎም ህግያሆም ትግረይት ተ። ዲኖም ህዬ በዲር ክስታን ምንመ ነብሮ ዐለው ዮም ላኪን ክሎም እስላም ቶም።

መንበሮሆም ንዋይ፣ እንሰ፣ ዐጣል ወአባጌዕ ወሐርስ ተ። አብያቶም ምን ተካይብ ቱ። እት አካን ለደገጊሆም ላኪን እግል ለአብያቶም ሐሌል ወዱ አው ሐሉሉ። ደገጊቶም ሰብክ ወሳግም። ንዋዮም ህዬ ዲብ መሳፈት ሐቴ ዮም ቶም ለለዓዩሩ። ምኑ ህዬ ሓልቦም ዲብ ድጌ ለአቴ። አው ክል-ዎሮት ምኖም ሕልቡ ዲብ ድጌ ከሬዕ። እት ወክድ መግዕዝ፡ እንሰ፡ አብዕረት ወአዱግ ሐት-ሐቴ ዶልመ አብቁል ልጽዕኖ።

ምናተ፡ ሰልፍ ለአግርበቶም እስክለ ዐድ ልግዕዞ ዲቡ ህለው ደንኮ።[2]ለደገጊሆም ሰብከ ወሳገማመ ምን ገብእ እት ኣውለት ወቀላቅል እት ሐቴ አካን ቱ ለለሐድር። እግል መሰል፡ ድጌ ዐድ ህብቴስ ምን ሳግም እት ነቅፈ ሐድር። ወምን ሰብክ፡ እት አልጌን አው እት ወድ-ጋን ሐድር ነብረ።

ድጌ ዐድ ተክሌስ ላኪን ለዲቡ ሰብክ ወሳግም አካናት እሙር አለቡ። ምናተ፡ ለበዜሕ አውካድ እት ኣውለት እት እዴ-አትበ UNC) ሐድር። FF ሰብክ ህዬ እት ገብገብ ልትደሀር ወልትወቀል። አስክ ጋድም-ሐሊብ፣ ቅፍርለ፡ አባረረ ወወለት-ሽከር ወእት ጋድሞታት ሽዕብ ልትደሀር ወልትወቀል።. ገብገብ ወፈልኮታት እት ሰብክ ወሳግም ቱ እት ገበዩ ለለሐድሩ።


ድጌ ዐድ ትማርያም ህዬ ምን ሳግም አፍዐበድ ሐድር፤ ወምን ሰብክ አካት።

ውላድ ሰለስ መፍለስ ዲብ ሐርስ ፈዳብያም ይዐለው። ገሌ ምን ውላድ ዐድ ትማርያም ሑድ ሐርስ ዐለ እግሎም። እክል ምን ክልኤ መንሰዕ፡ ምን ቤት-ችክ ወምድር ብሌን ለአተርቦ ነብረው። አው ህዬ ምን ባጹዕ እክል ወሩዝ ልትዛበው።

ቤት-ችጁችክ ተሩ ቤት-ጀሪብሩክ[edit | edit source]

አብዕብ ቤት-ጁክ ምን ክበሰ (ኣውለት) ለትከረ ቱ። ገሌመ ANd ብ ቤት-ጁክ ሞላድ አስገዴ ቡ ለልብሎ ህለው። እብሊ ህዬ ቤት- ጁክ ወሰለስ መፍለስ እግል ሕድ ቀርቦ። እምበል እሊ አብዕብ ቤት-ጁክ በህለት ከንቴባይ ጀሪብሩክ ዘርኢብሩክ ምን ወኪ ለትከረ ቱ ለልብሎመ ህለው።

ተርፍ እሊ ገቢል እሊ እት በካት ሐመልማሎ ወሕሊል ዐንሰበ ዋዝንተት ልትረከብ። ቤት-ችክ ህግያሆም ትግረይት ተ። በዲር ድያነቶም ክስታን ምንመ ትነብር ዐለት አዜ ላኪን ክሎም እስላም ቶም።

መንበሮሆም እብ ሐርስ ወእብ ንዋይ ተ። ምስል - ፋፍ ወሐሮ ንዋዮም ወመንበሮሆም ክም በዲረ ይህሌት። ዝያድ ህዬ ዲብ ሐርስ እትንኩባም ቶም። LWP ለእሙር ምን በዲሩ ዋዝንተት ቱ። አብያቶም ቅሻሻታት ቱ። መጽዕኖም አብዕረት ወአዱግ ወገሌ አብቁል ቱ።

ሰለስ ሞጥዐት (ዐሱስ፡ ግምሆት፣ ወዓይለት)[edit | edit source]

እሎም ክሎም ህግያሆም ትግረይት ሌጠ ተ። ምን ለተፈናተየ ገበይል ህይ ልትወለዶ። ሰብ መወጤዕ ገሌሆም ምን በለው ቶም ወገሌሆም አሽራፍ። እምበል እሎምመ ምን አካናት NS ወሞላድ ብዕድ ለመጽአው ህለው። ዲኖም ክሎም እስላም ቶም። መንበሮሆም እብ እንሰ፡ ሐ፡ ዐጣል ወአባጌዕ ተ። ገሌመ ለሐርሶ። አብያቶም መዐደኒታት ወቅሻሻታት ቱ። እሎም ሰለስ ድጌ ኢልግዕዞ። መጽዕኖም እንሰ፡ አብዕረት፡ አዱግ ወገሌ አብቁል ቱ። አካን ተረቦም ወቅድወቶም ክለ ባጹዕ ተ።

ነበረ ወገደም-ስጋ[edit | edit source]

እሎም በዲር ምስል ሞጥዐት ነብሮ ለዐለው ቶም። ህግያሆም ትግረይት ምንመ ተ ክመ ዲብ ክታብ ኢኖ ሊትማን ክቱብ ለእንረክቡ ተእሲር ናይ ትግርኛ በ። መንበሮሆም እብ ሐ፣፡ ዐጣል ወሐርስ ተ። አብያቶም ተካይብ ወሐሌል ቱ። መጽዕኖም አብዕ ct: አብቁል ወአዱግ ቱ። ዲብ ምድር ሞጥዐት ነብሮ። ዲኖም ህዬ እስላም ቱ።

መስሐሊት[edit | edit source]

እሎም ጅንሶም ዲብ አሳውርተ ቀርብ ልብሎ። ምናተ፡ ህግያሆም ትግረይት ተ። ፍንጌ ስሕል ወባጹዕ ነብሮ። እለ ገቢለት እለ መንበሮሀ ዲብ ንዋይ፡ ዐጣል፡ አባጌዕ ወገሌ እንሰ ለአተንከበት ተ። ሐት-ሐቴ ዶል ህዬ ባጹዕ እንዴ ጌሰው ከድሞ። እሙር ድጌ አለቦም። ሰብ ንዋይ ሰበት ቶም ደርብ ንዋዮም ልግዕዞ።


ለበዜሕ ዶል እት ስሕል ነብሮ። ዲኖም ክሎም እስላም ቶም። አብያቶም ናይ ተካይብ ቱ። እት ወክድ ምግዓዝ አብዕ ረት፣ አዱግ፡፣ አብቁል ወአግማል ልጽዕኖ። እክል እብ ተረብ ሌጠ በልዖ። እተ ዘበን ቅዱም ሐርሶ ይዐለው። ዮም ላኪን ገሌ ምኖም ዲብ ሐርስ ለትፈረራመ ሀለ። ምብዝሑ ዶል ዲብ ድዋራት ወቂሮ ነብሮ።

ሰብ መደይን[edit | edit source]

እት እምክሉ”። ሕጥምሎ፡ እት ቀበት ባጹዕ እት ደከኖ” (ሐርጊጎ) ለነብሮ ክሎም፡ ትግረይት ልትሃገው። ምናተ፣ ህግየ ዐረብመ ክምሰል ካልኣይት ህግያሆም ልትነፍዖ እበ። ATP ክሎም እስላም ቶም። ጅንሶም ሕበር-በሮ ቱ። ለሰብ ገጾም ለበዜሕ ምኖም በለው ነብሮ ዐለው። መንበሮሆም እብ ተጃረት ተ። አብያቶም መዓድን፡ ቅሻሻታት ወመረባቤዕ ቱ።

ዐድ-ሹመ[edit | edit source]

እት እም-ክሉ[3]ሕጥምሎ፡ እት ቀበት ባጹዕ እት ደከኖ[4] (ሐርጊጎ) ለነብሮ ክሎም፡ ትግረይት ልትሃገው። ምናተ፤ ህግየ

ዐረብመ ክምሰል ካልኣይት ህግያሆም ልትነፍዖ እበ። ዲኖም ክሎም እስላም ቶም። ጅንሶም ሕበር-በሮ ቱ። ለሰብ ገጾም ለበዝሕ ምኖም በለው ነብሮ ዐለው። መንበሮሆም እብ ተጃረት ተ። አብያቶም መዓድን፡ ቅሻሻታት ወመረባቤዕ ቱ።

ዐድ-ሹመ፣ ዐድ-ሐ ወዐድ-ዐሽከር[edit | edit source]

እሎምመ በዲር ዕልቦም ምስል ሰብ ሞጥዐት ዐለ። ዐድ ሹመ ላኪን ሐው ቶም ልትበሀል። ክመ ምን ፈልቀሳት ለልትረከብ ድግም ዐድ ሹመ አብዕቦም ሹመ ለትትበሀል እሲት ሃዲ ዐለ ልትበሀል። ሐር ገሌ ውላድ ወልደ እተ ወሞተ። ሹመ እግለ ውላደ ዓቤቶም። ለእሲት ሰኒ ፈዳቢት ወእምር ዐለት። ሐር ለውላደ ሰብ ዳር ክምሰል ገብአው ዐድ ሹመ ትሰመው። አስክ አዜ እብ ስሜትለ አቦቶም ለፈዳቢት ዐድ ሹመ ልትበሀሎ ህለው።

መንበሮሆም እብ ንዋይ ተ። እክል እብ ተረብ ሌጠ በልዖ። አብያቶም ናይ ተካይብ ቱ። ምስል ንዋዮም ህዬ እት ክል አካን ልግዕዞ። መጽዕኖም አብዕረት፣ አብቁል ወአዱግ ቱ።

ዋይረ ወአፍለንደ[edit | edit source]

እሎም ህግያሆም ትግረይት ወዲኖም እስላም ቶም። አብዕብነ አፍለንደ ቱ፤ ወምን በሐር እብ ገበይ ጋሽ መጽአ ህዬ ልብሎ። ምን ታርፌሆም ገሌ ዲብ በርከ፡ ገሌ ዲብ ሐባብ፡ ገሌ ዲብ

ምድር ክልኤ መንሰዕ፡ ገሌ ዲብ ሰዋኪን ከር ለልትበሀል ምድር ነብሮ ህለው ልትበሀል።

P22: ዲብ ምድር ሞጥዐት ነብሮ። ዲብ አካናት ብዕድመ እግል ለሀሉ ቀድሮ። ክሎም መንበሮሆም እብ ንዋይ፣፡ እንሰ፣ አባጌዕ ወዐጣል ተ። ገበይ ስብክ ወስግምመ ልትተብዖ። አብያቶም ናይ ተካይብ ቱ። መጽዕኖም አግማል፡ አብዕረት፣ አዱግ ወአብቁል ቱ። እክል ህዬ ምን ክል-አካን ዲብ ለአተርቦ በልዖ።

ጸውረ፣ ዐድ-መዐልም ወአስፈደ[edit | edit source]

ህግያሆም ትግረይት ተ። ጻውረ ወዐድ መዐልም ወዐድ ትማርያም እት ዎሮ ደዋዬሕ ነብሮ ዐለው። ገሌ ናይ ሕበር መቅሬሕመ እግል ለዐሌ ወለሀሌ እግሎም ቀድር።

አስፈደ ሀዬ በዲር ዕልቦም ምስል ሐባብ ቱ። አዜ ህዬ እብ በኖም ትፈንተው። እሎም ክል-ምኖም ድጌሁ ዘጋ ልትበሀል። ዘጋ ጻጸውረ ወዐድ-መዐልም እት ምድር ዐድ ትማርያም ሰብክ ወሳግም። አሰፈዳመ እብ ዘጋሀ እቱ ትነብር ወትሰብክ ወትሳግም።

አብያት ለዘጋታት ምን ተካይብ ቱ። መጽዕኖም አግማል፤፣ አብዕረት፣ አዱግ ወሐት-ሐቴ ዶል አብቁል ቱ። መንበሮሆም እብ እንሰ ወሐ ተ። እክል ህዬ ምን ምድር ብዕድ ለአተርቦ።

ዐድ ሼክ[edit | edit source]

ህግያሆም ትግረይት ወክሎም እስላም ቶም። መንበሮሆም እብ እንሰ፡ ሐ፡ አባጌዕ ወዐጣል ተ። ምድሮም ፍንጌ ሐባብ ወዐድ ትማርያም ቱ። ወድጌሆም- ዘጋ ዐድ ሼክ ልትበሀል። ሰብኮ ወሳግሞ። መጽዕኖም አግማል፡ አብዕረት፡ አዱግ ቱ። አብያት ለዘጋ ምን ተካይብ ቱ። እክል እብ ተረብ ሌጠ መጽኦም። ዐድ ሼክ እብ ተእሲር ናይ ዲን አዳም ለሐክሞ ወጸብጦ ለዐለው ቶም። ክመ ብዕዳም ህይ ሽየም፡ ከነትብ፡ ደገልል ወነታብ ይዐለው ዲቦም።

ዲን እግል ልንሸሮ ልግበእ ወአቅራድ ብዕድ እት ክሉ ምድር እስላም ኤረትርየ እብ ዓመት ወእብ ፍንቲት ቀበት ክሉ ቀበይል ወመእተይ ትግሬ ፍንጡራም ልትረከቦ።

ቤት-መዐለ፡ ገኒፍሩ ወቤት-በዐሾ[edit | edit source]

እሎም ክሎም ህግያሆም ትግረይት ተ። አብዕቦታቶም ምን በሐር እብ ስዋኪን (ሚነት ሶዳን) ፈግረው። ክል-ምኖም ገቢል በኑ ዲብ እንቱ ነብር ዐለ። ሐር ላኪን ገኒፍሩ ወቤት በዐሾ ሑዳም ሰበት ዐለው፡ እት ቤት መዐለ ተሓበረው። አዜ ህዬ ምስል ቤት መዐለ ልትዐለቦ ህለው። መንበሮሆም እብ እንሰ፡ ሐ፡ ዐጣል ወአባጌዕ ተ። አብያቶም ናይ ተካይብ ቱ። ምስል ማሎም ሰብኮ ወሳግሞ። መጽዐኖም አግማል፡ አብዕረት ወአዱግ ቱ።


አልገዴን ወሰብደራት[edit | edit source]

እሎም ምስለ ምን በሐር ፈግረው ለልትበሀሎ ቶም። ህግያሆም ትግሬ ወአብዕቦታቶም እስላም ቶም። ወለተርፎምመ አስክ አዜ እስላም ሀለው። መንበሮሆም እብ ሐርስ ወእብ ንዋይ ተ። ድጌሆም ወመጽዕኖም ላተ ብዞሕ እሙር ኢኮን። ገሌ ላኪን አፍሩስ ዐለ እግሎም ልብሎ።

ዐድ ሃስሪ[edit | edit source]

ህግያሆም ትግረይት ምንመ ተ፣ ህግየ ሕዳረብመ ለአምሮ። ክፋል ምን ቀበይል ሚን-ዓምር ቶም። ዲኖም ክሎም እስላም ቶም። መንበሮሆም እብ እንሰ፡፣ ሐ፡ ዐጣል ወአባጌዕ ተ። አብያቶም ናይ ተካይብ ቱ። ወድጌሆም ደጋ ልትበሀል። ሰብኮ ወሳግሞ። መጽዕ ኖም እንሰ፡ አብዕረት ወአዱግ ቱ። ዐድ Whe ገሌሆም ምን ሕዱድ ሶዳን ገጽ እንሰር ወገሌሆም ምን ኬን ሕዱድ ሶዳን ህለው።[5]


ትግሬ ለልትሃጌ ቀበይል ብዕድ[edit | edit source]

እብ ተውሳክ፦- ህግያሆም ብዕደት እንዴ እንተ፡ ህግየ ትግሬ ክምሰል ካልአይት ህግያሁ ለልትሃጌ PNLA ወቆምያት ብዞሕ ቱ። እግል መሰል እብ ሰበብ መርዒት ንዋይ እት ጋሽ ለሳክን

MA ምን ክለን ቆምያት ትግሬ እበ ልትፋሀም። ሕዳረብ፡፣ ወብሌን ህዬ እብ ግውርኖት ትግረይት ለለአምር ምኖም ብዞሕ ቱ። አስክ እት ዓዳቶም ወዓዳት ትግሬመ ናይ ሕበር ጠባዬዕ ልትርኤ።

መንበሮ ወተዋብ መዕየ ትግሬ[edit | edit source]

ምጅተመዕ ትግሬ ክምሰል ምጅተመዓት ብዕድ ናይ ኖሱ ርሑ ለቀድረ አጅናስ ወዓዳት መንበሮ መልክ። መንበሮሁ ህዬ እብለ ለትፈናተ አግቡይ ወአብሳር ትሳይር። ለትበዜሕ ሒለት መንበሮ መዕየ ትግሬ ህዬ እት ሐርስ ወተዋብ ንዋይ ትንክብት ተ። ምን እለንመ ክልኤ እለን ለዘይድ እተ ዘበን ለቅዱም ሒለቱ እት ተዋብ ንዋይ ወርዕዮሁ ለአተርግዝ ዐለ።

እት ሐርስ ምጅተመዕ ትግሬ ዎሮ ምነ እብ ሰቃፈት ሐርስ እት ኤረትርየ ለመጽአ ክፋል ገቢል እርትርየ ክምሰል ቱ ተእሪክ ለሀድጉ። ገሌ ምነ እቡ ልትነፍዖ ለዐለው ህዬ፤ - ሪፍ፣ ሐርስ ሒን (እብ ዝላም ለሰቴ) ቱ።

ምጅተመፅዕ ትግሬ ሐርስ ዎሮ ምን ዒን መንበሮሁ ወዓዳቱ ክምሰል ዐለ፡ ምነ ወራታት ለእት ሐርስ ወድዩ ልትፈሀም። እግል መሰል፡ ላመ እብ ዝላም ለሰቴ ወእብ ሐ፡ አዱግ፡ እንሰ፣ አብቁል ወለመስሉ መጽዐን ለልትሐርስ ግረህ' ሰብኡ እሰልፍ ገብቡ፣ ቀፍሩ፡ ለአሸፍሩ፤ ጸግኡ፡ ለሐርሱ፡ ልሽዕጉ፡ ለሀርሙ፣፡ ለዐቅቡ፣ በትኩ አው ለዐጭዱ፡ ወቅዑ አው ለአከይዱ። ከእሊ ወራታት እሊ ኖሱ ለሐርስ ክፋል ናይ ዓዳቱ ክምሰል ቱ ለአክድ።

ANA FIG ATOM FPL: OMA: ADL! ch OANA be A)! አብቁል ወአፍራስመ ሀለ። ምናተ እሊ ተዋብ ቱ እንዴ ቤለ ምጅተመዕ ትግሬ ብዞሕ ዕብረት ሃይቡ ኢኮን። ምናተ ተውቡ ወመጽዐን ወድዩ ወጋሩ ፈግር እቡ። ምጅተመዕ ትግሬ እግል ንዋዩ ልርዕዩ ወፈትዩ ADO - እንዴ ኢገብእ፡ ለትፈናተ ጋራቱ ምኑ ፈግሩ ወግብኡ ወግድዐቱ እቡ ትፈግሩ።

እግል መሰል፡ እት ፈክ ለሀይቡ፡ ጸንብሉ፡ የብቱ ወመንሑ። እት ፈረሕ ወከረህ ጋሻሁ ሳሬሕ ምኑ ወእት አያዩ ወፈታዩ እግል ርጋዝ ለሐርዱ። ሐሊብ ወሔሳስ ንዋይ ለሔሰት ወለዐቤት ዒን ወጅንስ hae be ስጋሁመ ለሕርዶሁ ኢፈቴ እንድ-ኢኮን ብልዑ ቱ። ወለፉ፡ ልባሱ፡ ሳልፊቱ፡ ወቅድዎታቱ፡ ብዕድመ ዐውል ንዋዩ ሌጠ ቱ።

ንዋይ ሐሊቡ፡ ሔሳሱ ወስጋሁ ምን ሰፍረ ሌጠ ኢኮን ለለአተክሬ# እት ወቅት ሕማምመ ደዋሁ ወሽፋሁ እቱ ክሩፍ ነብረ። እሊ ተክኖሎጂ ለወልደዩ አስርየት እተ ወቅት ለቅዱም ምጅተመዕ ትግሬ እብለ ትፈናተ አስባብ ረዩሙ ሰበት ዐለ፡ ዓ ፍየቱ ወጸሮቱ እት ዕመር ንዋዩ ሌጠ ለሐዝየን ወምኑ ረክበን ዐለ።

እብ ፍንቲት እግል ስራይ ህዬ ለሐሊብ፡ ለሔሳስ ወለስገ በኖም ሌጠ AW ANAL ምጅተመዕ ትግሬ ንዋይ ደሙ ወከዐሱመ እግል ዓፍየት እንዴ ትበሀለ ልትጀለጡ ወልትሳሬ እቡ ዐለ ወሀለ።


ሸን ንዋይ እብ ፍንቲት ሽን ሐ ወሽን እንሰ ህዬ እግል ምጅተመዕ ትግሬ እት አምራድ ብዞሕ እግል ስራይ ዝኩራት እግሉ ተን። ረቢ ክምሰል ቀልቡ እዴ ወድየን እግሉ ህዬ አሰልፍ ምን ኖስ ወምን ፈታይ ምን ቅሩብ ረክበን ወሐሬ ህዬ ሽፈ ወደወ ገበአ እግሉ ዐለየ ወህለየ። እተ ወቅት ለቅዱም ህዬ ሓለት ተዋብ ወምርካብ ንዋይ ምን እሊ ወቅት ለአዜ ሀለ ተሐይስ ወትትደነስ ክምሰል ዐለት እት ክሉ አድጋማት ወተእሪክ በሀል ሰብ ትግሬ ልትሰመዕ። እሎም አዜ ለህሌናመ ለሓዋንለ ንዋይ ለጸንሔነ ብዝሓም እንገብእ።

ማዕየ ትግሬ እሊ ክሉ ለትበሀለ ግድዖታት ወተጋቢብ እብ ረቢ ወእብ ንዋዩ ለሐልፉ ዐለ ወሀለ። እሊ መናፍዕት እሊ ክሉ እግል ልርከብ ህዬ ንዋዩ እብ በህለለት ወሀመሌ ልርእዩ ይዐለ። ሰኒ ለአውዕሉ ወምን ክሉ ቀልቡ ወደሚሩ ልትታለዩ ዐለ። ደለ ደሌት ወረሽደት ወደለ ትጸደቀት ወረሸት ተውር እግሉ ወልግዕዝ እቡ ወለሐድር ነብረ። ንዋዩ እንዴ ኢጸግበ ወኢፈጸ ሳክብ ቃስን ህዬ ልትመዬ ይዐለ።

ለመርዒት ወለመታሊት ህዬ ፍንጌ ንዋይ ወሰብኡ ሻም ትሩድ ከልቅ ነብረ። እግል ተዋቡ ህዬ አክል-ሕድ ክመ እተ ርሑ ወውላድ ልርዕዩ ወፈትዩ። ምን ክትረት ሻም ንዋይ፣ ምን ልትደበር ሰብኡ ልትሐንገጥ ወአከይ-ምክያድ ክይድ እግሉ ወኢለአትወ ANE ቡ። ምን ልትረሸድ ሰብኡ ልትበሰጥ ወልትረየሕ። ምን ልትዘመት ሰብኡ መይት እቱ OFFA ወለሀርብ እቡ ወለዐልጅ።

ንዋይ በዐሉ ሕጉዝ እት እንቱ ወግዶዕ ዝቤሁ ወሕርዶሁ ምን ዐንደል እንዴ መርር እቱ እብ ተግባቡ ለልትገሴ ምኑ ዐለ። እሊ ህዬ አክል-አ እት ገሮቡ ክምሰል ሑቡር ቱ ኖሱ ሰመዕ ቱ። ሰብ ንዋይ ለሻም ለምስለ ንወዮም ወተዋቦም ቦም ቱ ህዬ ANA ትፈናተ አግቡይ ሸርሕዉ ዐለው። ክምሰል እሊ ለዐል ለትበሀለ ሌጠ እንዴ ኢገብእ፡ እብ ሕላይ፡ ስንቀይ፡ አተባቃር ወሰምያትመ ሸርሕዉ ዐለው። ትግረይት ህዬ እሊ ሰበብ እሊ ቱ ለእቡ ዝያድ እት ህግየ ርዕዮ ወተዋብ ንዋይ ዝያድ ርዝቅት ወሼርሐይት ለገብአት እቡ።

nha እግል ንዋይ ለትበሀለ ወለልትበሀል አስማይ ወአውሳፍ ወሕላይ ወአተባቃር እግል ነዐሬ እቡ ሰበት ይእንቀድር፣ እግል መሰል ናይ እንሰ አስማይ ወአግማም ወሑዳይ ናይ ዐጣል ሌጠ ክምሰል መሰል ንርኤ።

እንሰ ቀደመ አግማመ ወሰምያተ ለአክራን ለእሉ ትወዴ ኖሱ ለሰብኡ ልፍህሙ ወፈናትዩ፡ እግል መሰል ነአት፤

.9 ዶል ትትሰፍለል ወትትሰርበብ ለትወድየ ክርን DAV ትትበሀል። ወለነአት ትወልህ ህሌት ትትበሀል።

». ዶል PES ወትትገበእ- ለትወድየ ክርን ወጂም ትትበሀል። ወለነአት ተዐጅም ህሌት ልብሎ።

.9 ዶል ትመጽጽ ወትትወጀዕ ለትወድየ hc? 7#ሪፖሪ ትትበሀል። ወለነአት ትግዕር ህሌት ልብሎ።


.* ዶል ገመል ተብዐት አው ዕሳብ ተሐዜ ለትወድየ ክርን

 1. ጭጃ ትትበሀል። ወለነአት ተሀድር ህሌት ልብሎ።

ሐንረጎት[edit | edit source]

ዐጃይብ ሰብ እንሰ ሰኒ ብዞሕ ቱ። ሐቴ ምነ ህዬ ሐንረጎት ተ። እሊ አስሉብ እሊ፡ ለእንሰ ነባይል ወዕሻር ዶል ትአከርም ሐቴ ነአት ሕዋረ እንዴ ቀትለው ምነ ለአተክሩመ ወለአነጹፈ። ዲብ ደንጎበ እንዴ ሕንረገወ ክምሰል ትትሐለብ እግሎም ወድወ።

ለአስሉብ ህዬ እሊ ለተሌ መስል፤ ለእንሰ ለበዲር ምስል ሓውረተ ልትሐሎበ ለዐለው ዶል ትነጽፍ ምኖም፡ እግለ ነአት ለሕዋረ ACA? ምነ ዐለው፡ እብ አክለት ለኣንፎታት፡ ለአፍሀ ለአንደበ ወለቅን እንዴ ሻፈጠው ልሐንሩገ። ወአስክ ትንፋስ ትበትክ ህዬ እኪት ወወለት እመ ለአገንሕወ ወለዐዙበ። እት ደንጎበ ህይ እብ ሑድ-ሑድ ፈትሖ ምነ። ወህተ እንዴ ትትረገስ ትወልድ ለህሌት ትአመስል። ወሐሬ ዐረም ናይ ሕዋር አው ሕዋር ለአርእወ ወእብሊ ውላደ እንዴ አምሰለቱ ትደርር እሉ ወልትሐሎበ። ዝያድ እግል ትድረር እግሎም ህዬ AIGA ለአሰትወ።[6]

መን-ኣመረ እንዴ ይልርእወ ህምራሪብ NAAT + ለዐለው፣፡ በርከ ዲበ ምን ገብእ እንዴ ኢትለቅዕ እዴሆም እንዴ አተው ምነ ርሕመ ሻሉቶ ምነ።

አስማይ ወአግማም እንሰ[edit | edit source]

እንሰ፡ እብ ህግየ ትግሬ፡ እንሰ አንሳት ትግበእመ ተብዕን፡ ክል- ሐቴ እብ እዝነ ወአስማያ ምን ሕድ ትትፋረግ። አስማይ እንሰ እብ ህግየ ትግሬ እሊ ለተሌ መስል፤

ሀ) አግማም እንሰ፤

ላቅሐት፤ ሕኖት ለጸብጠት ነአት።

ሕዋር፤ ውላድ እንሰ (ረቂቅ)።

ምድርስ፤ ሐምስ ዓመት ለወዴት ተሩ ለወደ ወድ እንሰ።

ረበዕ ረቂቅ፤ ስስ ዓመት ለወደ ገመል።

ረበዕ ረቃቅ፤ ስስ ዓመት ለወዴት ነአት።

ነቡል፤ ክልኤ ዓመት። (ለአጥቤት)

ወድ-ነባይል፤ ገመል ወድ ክልኤ ዓመት።

ወድ-ዕሻራት፤ ለጸብረ ሕዋር ተብዐት።

ዐውደት፤ ነአት ዐባይ ምን ውላድ ባጥረት አው ደቁስ ጥልቅት።

ዕሻር፤ ሐሊበ እግል ልንጸፍ ለቀርበ ነአት።

ጸዐብ፤ ውህር እንሰ፡ ገመል ተብዐት። ፈግዐቲብ፤ አርበዕ ዓመት ለወደ (ለወዴት) ወድ እንሰ።

ለ) አስማይ እንሰ፤

እምበል እሊ ዲብ ለዐል ለርኤናሁ፡ ክል-እንሰ ተላየ ወበዐለ አስማይ ለአፈግር እለ። ለስሜት ክምሰል ናይ እማተ ዎክ ሀዬ ክም ውጅባመ ክምሰል ለእቡ አንሰስወ ምስምሳ ለአፈግሮ እለ። ወስሜተ ተአምረ። ገሌ ምነ AN ሕብር፡ መባጥር፡ ጅንስ ወጠባዬዕ ሰበብ እንዴ ወዴከ ፈግር ለዐለ አስማይ እንሰ ህዬ እሊ ለተሌ ቱ፤ ሐለይት፤ “ሕላይ ለተሐሌ”፦ ወሕብራ ጃናይ ለገብአ ቱ። ብዞሕ ለትግዕር እንሰ።

ሐጫር፤ ብጥረተ ሐጫር ሔሌተት፤ ጥዕም ክምሰል ሔሌ (ማሼለ)። ሕርቶ፤ ሐጫር ወክብድት ነአት።

መቴለ፤ ስም ጅንስ እንሰ።

ምሽረ፤ ሐሊብ ለተአማሽር።

ምንክብ፤ “ቅልጭም” ድቅብት።

ምዕሸር፤ ግራብ ሕሳት (ዝበድ) ለልትከልበት እቱ

ርሔ፤ አካን ለተአርሔ እንሰ።


ስቤር፤ ስም ጅንስ እንሰ አስፈደ (ሓባብ)።

ሸማል፤ ሸማል ሰኒ፣ እብ መንፈዐተ ለትተረየሕ እንሰ። ሸግሩ፤ ሸግራይት (ስም አትሓላይ)።

ቀጣን፤ ገሮበ ቀጢን ለገአት እንሰ።

ጅሄር፤ ጀሃሪ አንጃብ (ጀሀረት) ለቡ ገመል።

ግምሾ፤ ጨጋር።

ጨዓኒት፤ ስሜት ጅንስ እንሰ።

ጨዓይት፤ ሕብር ዕጨይ oO AN ATH

ጽራይ፤ ሐሊብ-እሙ ለኢጠበ ገመል።

ፉጢት፤ ስም ጅንስ እንሰ ሚን-ዓምር። ፉጢት ለትትበሀል ነአት፣ አዳም ኢልትጸዐነ።

- በረት፤ ምን ከሰለ ለትመጽእ በናቢን ሕብር ለበ ዑርት።

ሸዳድ፤ ገመል እት ሐቴ ዮም ሐቴ ዶል ሐቆ ትመሰከ እንዴ ኢለዓርፍ ወኢልትሐደር ለገይሰ መሳፈት።

አስማይ ዐጣል፤

ዐጣል ዎሮት ምን ጅንስ ተዋብ ገቢል ትግሬ ቱ። ብዕድ ህዬ ሶደር አው ቶናይ ልትበሀል። እብ አተባቃር ህዬ፡ ሶደር አብ- ሐጪር ልቡሉ። እብ ዓመት ለልትሰሜ እቡ አስማይ ቡ። ሑድ ሐቆ ገብአ her? ልትበሀል። ብዞሕ ዶል ገብእ ህዬ MAF


ልትበሀል። ዐጣል ሰሩ እግል ዐድ ወአጀኒት ልትሐለቡ እንዴ ትበሀለ እት ዐድ ተርፍ ወሰሩ እግል መርዒት ልግዕዝ። እሊ ዐጣል ሌጠ እንዴ ኢገብእ እት ሓመ ልሙድ ቴቱ። ለክፋል ለሑድ ለእት ዐድ ተርፍ ሕልጳዝ ወለእግል መርዒት ልግዕዝ ህይ #ጹፍ ልትብል።

ዐጣል መለሀይ አው መተክርያይ ሕጉዝ ቱ ልትበሀል። ሰበቡ ህዬ፡ እንዴ ሐረድከ BALD ትትሐደር እቡ፡ ተሩ እንዴ አዝቤከ ትረቴዕ ምኑ። እት እተባት፡ ጽንብል፡ መትሎ ወክሸባት ሰብኡ ሰበት ልትበርዑ ህዬ፡ ሰብ ዐጣል እዴሆም ጸጋይት ተ ልትበሀል።

በዐል ዐጣል አግዕራይ ልትበሀል። KP ህዬ፡ ፋስ፡ ቅርጨት (ግድብ)፤ ሰኪን፡ ጸገት፣ ቲር፣ ዐርሰት... ቱ። ዐጣል እት ከሌብ አው በረ ሰክብ። መስከብ OMA መድሪዕ ልትበሀል። ናይ ናይድ ህዬ መ?/ሷሳፅይሎፖ ወሃሃያ ቱ።[7]

ዐጣል ለለአፈኔ'፡ ሕማማት ብዞሕ ምንመ ሀለ፣ ከረ፣ ጥዕም፣ ዐበቅ፣ ሺሬብ፣ ደልፈአ፣ ሸርእር...ወለመስሉ ገሌ ምኑ ቱ። ክምሰልሐሻይል፡ ሀቡይ፡ ከረች፡ ዔክሪብ፡ ጋላብ ወኣዋት ከደንመ ብዕድ አግደ አባያም ዐጣል ቶም።[8]

አስማይ ዐጣል ህዬ፤

አስማይ ዐጣል መብዝሑ እት ሓባሩ፡ ወስፉ፡ አስሉ፣ ውርሱ ወብዕድ ልትሀየቡ። እሊ ለተሌ ሑዳይ መሰል ንርኤ።

1.

2.

9.

4.

ግሌሕ፡ አቅርን ለአለበ። አዛኒት፣ እዘን ረያይም ለበ። ናሊ/ናላይት፣ ምግባይ ሪም ለቡ እዘን ለበ።

ጉሊ/ጌእ(ጉላይት)፣ እዘን ሐጪር ANH

እት ሓባሩ ለፈግር አስማይ ህዬ፤

ፉጢት፣ ሱምዕት፡ ዔደብ፡ አራብ፡ ክምሆል፣፡ ዕሮ፡ ሐደብ፣ ሸግሩ፣ እድበር፤ ሖጅበ፡ ሐማሊ፡ ዕሮ፡ አረ፣ ቀዬሕራ-ረአሰ፡ ለብተ፡ ሾከን፡ Udh: NAA: ሸንገብ፡ ከሮፍ፡ ድርፊት፣ ቱክል... ወለመስሉ ቱ።

እት አውሳፍ ጠቢዐቱ ለፈግር እሉ አስማይ ህዬ፦-

ዐራጊት፣ ጋላብ፡፣ ስርጊት፣ ሐነይቅ፡ ...ወለመስሉ ቱ።


ጽዋር ሰብ ትግሬ፣

ምጅተመዕ ትግሬ ክል-ጅንሱ ወክል-ግሙ ዕላመት እበ ልትፈረግ ቡ። ገሌ ምነ ዐለይሙ ወተኣምሪታቱ ህዬ ARPS ቱ። እብ ፍንቲት እት ውላድ ተብዕን ክል-ግምከ ናይ ኖሱ ጽዋር ፍንቱይ ቡ።[9] እግል መሰል መረዊ ክሉ አግማም ሰብ ምንመ ረፍዑ እተ አጅናስ ናይ መረዊ ለእሉ ረፍዖ ህቶም ኖሶም ለለአሙሩ ወእት ገሮቦም ወዓዳቶም ለሱዩር አጅናስ ሀለ። አግዱብ (ፋሳት) ለገብአ ነፈር ኢጸውሩ። ኮናት፣፡ ሰይፍ፡ ጀርደት፣ ገለብ፡ ገሌ ምነ ትግሬ ለታውባሙ ወጸዉሩ ምንመ ቱ ክል-ሐቴ ከሰነት እተ ትትጸወር ወበዐል ጸውረ- እግሉ እምር በ። ከመዕየ ትግሬ ክምሰለ እተ ንዋይ ለትበሀለት እግላመ ጽዋሮም ፈናትዉ ወሱፉ ወሳምዉ። ከእንዴ መሰል እግል ትግበእ እግልነ ናይ አስዩፍ ንርኤ፤ አስዩፍ ክምሰል ስብሪት-አብዕብመ[10] ልትርኤ።

አስማይ አስዩፍ፤እት ማዕያ ትግሬ ክል-ሰይፍ ስሜት ቡ። ክል-ሰይፍ ህዬ እቡ ልትፈረግ ዐላይም ወጅንስ ቡ። እሊ ወጂብ፡ እሊ ከለል ዲብ ልትበሀል ህዬ ልትፋረግ። ገሌ ምነ እሙር አጅናስ አስዩፍ እሊ ለተሌ ቱ። መሃዊ፣ አቡ-ትዕስ፡ አፍርንጂ፡ ካር ወቡንካይ ልትርከብ ዲቡ። ለእሙር አስማይ ለቡ ወእት ፍጎ ለልትነስእ ህዬ አስማዩ እሊ ለተሌ ቱ፤

ለበ-ለብ፤ ሕልዉይ፤ ሰር ወርቅ፤ ሳክክ፤ ሻፍግ፤ ቀጣን፤ ቃጤዕ፤ ቅርጽ፤ በለዕ እንግዖ፤ አልቤናይ፤ አብ-ገምራ፤ አብ-ገራብ፤ ኤላይ፤ እት ደብር፤ እንዱል፤ ካቤላይ፤ ዐሽከራይ፤ ዐውል-አመት፤ ዐውል-ዐጣል፤ ዓርባይ፤ ድሽ፤ ጸሊም፤ ጸዐደ፤

መቅሬሕ ምጅተመዕ ትግሬ ወድዋሩ፣


መዕየ ትግሬ ድዋሩ እበ መስሉ ወለለአስትህል ካፍሉ፡ ፈናትዩ Are: OA ወጠቢዐት ክል እት ድዋሩ ለትትረከብ ሓጀት ለሐፍዝ። ገሌ ምን እሊ እት ድዋሩ ለለአርእዩ ለመድ ወሰቃፋት ህዬ ምስል አስትሮነሚ ለትጻበጠ ጠባዬዕ ናይ ጠቢዐት ቱ። እግል መሰል፡ ሓለት ጀው ወሓያን ሰነት ምን እንርኤ፡ ሸዐብ ትግሬ እብ አምዕሎታቱ ወአውረሐቱ ፋንዱ። አየ-አምዕል አዬ-ሒን ለአነብተ ወሚ አውሳፍ ወተቃዩር ሓለት ጀው ለሐስል እተ ህዬ አክል-ሕድ ደሌ። ሰብ ትግሬ እብ ፍንቲት እት ሓያን ወሓለት ጀው ህዬ እብዳዕ ብዞሕ ለአርኡ። እግል ሓያን ህዬ ምስለ እምበል ተዕበት ብዝሕት እግል ትትርኤ ወትትደሌ እግሎም ለትቀድር ጠቢዐት ቅሩኑ ወሸርሕዉ።

ክል-ሒን እት ለአነብት ለልትርኤ ክዋክብ እት ክፍለትለ ሒን ለልዝህር ወእት ደንጎባለ ሒን ለፈግር ከዋክብ እብ ሐት- ሐቴ ሓፍዛሙ ቶም። ሐያቶም ህዬ ምስል እለ ጠቢዐት እለ እንዴ አትመሳነው መርሕወ ወቀዩደ። ሰብኮ እት ህለው ወሳግሞ መሴሕ ወእብ አዳም ወደየ ኢወድዉ።

ለምድር ለምኑ ልግዕዞ ህለው እት ሚ ሓለት ክምሰል ሀለ ሰበት ደለው ሌጠ እንዴ ኢገብእ ላመ አስኩ ልግዕዞ ህለው ምድር ምነ አካነቶም ወመስከቦም ለምኑ ለትበገሶ ህለው እንዴ ኢልትሐረኮ አክል-ሕድ ዳልያም እት እንቶም ቀንጾ ወለሄሮ። ዮም ከአፎ ሀለ ወሐቆ አያም ሚ እግል ትፍገር እቱ ቱ፣ ምን ተጃርቦም ደልዉ። እሊ ህዬ ዓዳት ትግሬ ምስል ጠቢዐት እብ ዓ


መት ወምስል አስትሮኖሚ እብ ፍንቲት አክል-አ8 መትጻባጥ ወመትቃራብ ክምሰል ዐለ እግሉ ለአርኤ።

ለከሊመት ለ“አስትሮኖሚ” ትብል እግል ኖሰ ምስለ “ዐስተር” ለትብል ከሊመት ትግረይት ዶል እንቃርነ ምን ዎሮ መንበዕ ለማጽኣት መስለ።[11]አየ-ምነን ዋልደት ወአየ ምነን ውልድት ተ ላኪን እግል ዝያደት ድራሳት ለልትሐደግ ጋር ቱ። ከምጅተመዕ ትግሬ ምን ሓለት መንበረቱ ወዓዳቱ እንዴ ትበገሰ ክል-"ዛህረት ናይ ጠቢዐት ወእብ ፍንቲት ናይ ከዋክብ፣ ኬር ካርየት እግሉ ህሌት ሚ ሸር ነገር-ደሐን ሰበት ልፍህመ ሕሳቡ ወዴ ወምስለ ለለአትጋርሙ ወለአትናብሩ በሰር ቀፍር።

ምነ ሓለት ናይለ ፍግረትለ ክዋክብ ዝላምለ ሒን ቅዝር ተ ሚ ካስፈት፡ አርድ እግል ልርሸሸ ቱ ሚ እግል ልጽመእ፡ ንዋይ እግል ልትረሸድ ወልውለድ ቱ ሚ እግል ልትደበር ወልሕመም ሰበት ደሌ ለትካርጁ ባስር። ተሩ መጽሀዩ ለአተርድ ወተሐጥጡ በጹሕ ወተሩ ኬር ለልስኤ እቱ ወዝላም መስከብ አስኩ ልግዕዝ።

አዳም AG እብ ደበኒት ወጸብጥ ርኤኮ ሌጠ እት ልትጋለብ ወልትሻቀል ወአከይ-መከይድ እት ከይድ ሰብ ትግሬ ላተ፡ ምነ ውልዋል ወለሓባርለ ደበኒት ልግበእ ወምነ ጅንስለ ወእትጀህለ ጸብጥ ለልፍህሙ ጋር ሰበት ረክብ ለዝላም እግልትዝለም ቱ ሚ ASAD HAP ምን ገብእ አክል-አዬ እግል ትትደቀብ ቱ፡ ወሚ ሒን ወአየ አምዕል እግል ትዝለም ቱ፡፤ ወሐይዘ አክል-አ8 ምድረት ሰብብ ክሉ ዋግሙ ወደልዩ። ከገሌ ምነ ሸዐብ ትግሬ ለለአትጻቡጡ ወሸርሕዉ መፋሂም አስትሮኖሚ ወጠቢዐት ከዋክብ ወምስል ሓያን ወሓለት ጀው ወዝላም ለወድዉ ቃረኖት ንርኤ።

“ዝላም መልሐተይ ቀር-ገርወ ትፈናቴ” ልትብል መሰል እግል ኖሰ መሴሕ ኢመሰለወ። ገርወ ሔዋን ቀራን ቱ። አቅርንቱ ህዬ ምን ሕድ ብዞሕ ኢረይም እት ወክድ መለሐተይ ለትዘልም ዝላም ላኪን፡ እግል ዎሮት ደብር እበ ግብለታይ እንክሩ እንዴ ትዘልም እበ ቅብለታይ ህዬ ጸሓይ ለትትርኤ ዲቡ ሐለት ሰበት ትከልቅ እግል እታ ወቅት ለሀይ ለልትርኤ፡ ሐቆ አብያት ለልትወለድ ኮከብ ገርወ ሰመዉ። እለ መሰል ህዬ እግል እለ መናሰበት ምስልት ተ። እሊ እግለ ኖሱ ገቢል ትግሬ አክል-አዬ

ድዋሮም ለአትቃምቶ ወዲብ ሕድ ለአጸትጸቡጡ ዐለው ለለአርኤ “Ee

እምበል እሊመ ምን ከዋክብ እንዴ ትበገሰው መጽአት ዝላም፣ ላመ ለትመጽእ ዝላም ድቅብ ተ ሚ ሐዋን ልአምሮ ዐለው ልትበሀል። ሓፋነት ወበራደት ምድር፡ ሀለዮት ሕማም ወዓፍየት መ ለአትዋይኖ ዐለውመ ልትበሀል እሊ ክሉ ላኪን አማን ቱመ በሀል ሌጠ እግል አከዶት ብሑሳት ትሩድ ለአትሐዝዩ።መቀየም አውል ወኤተቢት ከአፎ ክምሰል እግል ትምሰል ቱ ለአምሮ ዐለው ልትበሀል። አስው ምድር ሚ ለትመስል ከረም እግል ተሀሌ እግሉ ቱ ህዬ እንዴ አባደረው ኣምራም ጸንሖ ዐለው።

ኮከብ ቀየሕ፤

እሊ ኮከብ እሊ ሕብሩ ቀዬሕ ቱ ወዲበ ትሰመየ ልትበሀል። እተ ወክድ ህቱ ልትወለድ ዲበ ህዬ ቀይም የባሰት ሀሌ። እት ምድር ኣውለት ወበርከ ብርድ ሰኒ ድቁብ ወአግያም ልትርኤ። አርድመ እብ አግያም ወሐምደ ልትገልበብ። እሊ ወቅት እሊ እግል ንዋይ ልግበእ ወአዳም ወቅት ዓፍየት ኢኮን ልብሎ።

ንዋይ ልትደበር ወጠርስ' አዳምመ ልትገናፈእ። ወቅት እንዴ ኢነስኦ ህይ ምን ጀሀት በርካ አስክ ስሕል ሰብኮ። እሊ ሰለስ ወሬሕ ለከልእ ወቅት ሒን ዲብ ሳሕል ሰኒ ፍቱይ ወአዳም ወንዋይ ለልትረሸድ ዲቡ ቱ። እትሊ ወክድ እሊ አክለ፣ ኮከብ ቀዬሕ በለየ ተ፡ ኬመ ተሐት ሰበት ትአድሮሬ ወሕድ እንዴ RACH ሰበት ልትፈናተው፡ ሰብ እብ ለመድ ሐመች ቶም ልብሎም።

አስማይ ከዋክብ፣

ከዋክብ ዐስተር መላዩን ቱ። ምነ ከዋክብ፡ ለዐብዩ ወእብ ህግየ ትግሬ እሙር አስማይ ለቡ፡ ወገቢል ትግሬ እቡ አውካድ ለለአትዳውር፣፤ ወገሌሁ ሀዬ ድግም ለቡ ቱ። እሊ ለተሌ ገሌ ምነ

አስማዩ ቱ፤ 495 ልሔ ዕኩክ፤

ልሔ ቀጢን ፤

ሕዊት፤ ዶል ዝላም ለልትርኤ ኮከብ። ሰልማን፤

ሰመዕ ሰልማን፤

ሰብዐት-አማን፤ ሸንከት እንክር ቅብለት ዐሰትር ለልትረከቦ ሰቦዕ ኮከብ፡ ወእት ጀፈሮም ኮከብ ቅብለት ለከምክሞ።

ሰብዐት-ፍናን፤ ሸንከት እንክር ቅብለት ዐሰትር ለልትረከቦ ሰቦዕ ኮከብ።

ሰዐድ አል-መስዑድ፤ (ዌርዳይ ማይ) ማይ ለወርድ እናስ ለመስሎ ከዋክብ።

ሰዐድ አልኩብራ፤ (ቀር-ጠሊት) ከዋክብ እኩብ።

ሰዐድ አልዓይም፤ (ዌርዳይ ማይ) ምስል ሰዐድ አልመስዑድ ወሰዐድ አልኩብራ ሑቡራም ለልትረአው ከዋክብ።

ስሄል፤ እት ምግብ እኩባም ከዋክብ እንዴ ደምቀ ለልትርኤ ኮከብ።

ሻውላታት፤ ስምጥ ሕድ ለልትረከቦ ከዋክብ ብዝሓም። ቅሬን፤ እት ከዋክብ ቅብለት ለሀለ ኮከብ።

አጽላም፤ ሸክል እናስ ለመስሎ ብዝሓም ከዋክብ።


እም-ሖሌዕ፤ ኣላፍ ከዋክብ ለከምክም እብ ብዝሔሁ ክምሰል ውሒዝ ሐሊብ ለመስል ከዋክብ እኩብ። ምን ቅብለት አስክ ግብለት አው ህዬ ምን ምፍጋር ጸሓይ አስክ ምውዳቅ ጸሓይ ለሓብብ ከዋክብ።

ኮከብ ዐቢ፤ ሕብር ቀዬሕ ለቡ ኮከብ ዐቢ፡ ምነ እኩብ ከዋክብ ሻውላታት ለደምቀ ኮከብ።

ኬመ፤ ሐድ ስስ ኮኮብ ሌዐ ለልትፈጠን ምኑ ከዋክብ እኩብ።

ወለት ሐዊት፤ ዶል ከረም ትፈግር፡ ወለእዋን ዝላም ትበዜሕ እቱ።

ዐሊ ወድ ኬመ፤ እት ደዋዩሕ ኬመ ለፈግር ኮከብ ንኡሽ ወዳምቅ።

ወድ አጽላም፤ ስሙ ምርዝም ተ።

ዐረቅብ፤ ስምጥ ኮከብ ዐቢ ለሀለው ከዋክብ ብዝሓም። ዐርገብ ዐቢ፤ ምስል ዐረቅብ ለሀለ ኮከብ ዐቢ። ዐረገብ ንኡሽ፤ ምስል ዐረቅብ ለሀለ ኮከብ ንኡሽ። ዐጣል ኬመ ወወልደ፤ ከዋክብ ብዞሕ።

ጀሀረት፤- ዎሮ ምንለ እት ድዋር ጸሓይ ለደውሮ ከዋክብ (ፕላኔትስ)።

ጀህ፤ እት እንክር ቅብለት ለፈግር ኮከብ ዳምቅ።

ገርወ፤ ገርወ ለመስል ከዋክብ።


ግሬጥ፤ ስምጥ ኮከብ ዐቢ ለህለው ከዋክብ ብዝሓም።

ጽሩይ፤ ምን ለእት ድዋር ጸሓይ ለደውሮ ከዋክብ (ፕላኔትስ)፣ ለዐበ ኮከብ።

ህያብ ወንሰእ ዲብ ገቢል ትግሬ

ህያብ ወንሰእ ዲብ ክሉ ምጅተመዓት ልሙድ ቱ። ክምሰል ብስር መንበረትመ እግል ልትርኤ ቀድር። እብ ጠቢዐት ህዬ፡ አዳም ገሌሁ ውሕር ገብእ ወገሌሁ ጸጋይ። ገሌሁ ራክብ ገብእ ወገሌሁ ሐግል። እብ ለመድ ምጅተማዐት ሕድ እንዴ ሰደው ለገይሶ እቡ አብሳር ዐለ እግሎም። እግል መሰል፡ ዲብ ትግሬ ሂበት ምንሕት፣ የበቶት፣ ሕድርኖት (መትከባት ጋሻይ) ግውርኖት ሰኔት፣ መስንዮት ወግልግኖት፣ ዲብ ወድነ እክልከ ዶል ትከሬ አው ዳንደ ለመጽአከ ነፈር ለትሀይበ እግል ንርኤ እንቀድር። ዲብ መናሰባት ለልትሀየብመ ሀለ። ምኑ ህዬ፡ እተባት፡ ክሸባት፣ ሽንገላት፣ ጽንብላት እግል ንሳሜ እንቀድር። እሊ ህዬ እግል ሕጻን ለኢሰረተ፡ እግል ወለት ኢልትሀየቦ። እግል ወለት እት ወክድ ህዳየ መትሎ ተ ለትትህየብ። እምበል እሊመ፣ ሰብ ኬወ ወአንስ ሕዳሌ ዲብ ልብል ግዱዕ ለአረትዕ ዐለ። እብለ ገበይ እለ ህዬ፣ አዳም RIG! One: ራክቡ ወሓግሉ ምስል ሕድ ዲብ ረፌዕ ወልርዔ ገይስ ዐለ።

ምንሕት፤

ምንሕት ሐቴ ምነ ምጅተመዕ ትግሬ ሕድ ለረፌዕ እቡ ወሕጉዙ ለአረቴፅ እቡ ለነብረ ለመድ ሰኒ ቱ። ዎሮት ነፈር እግል መለሀዩ


ለድቡር'። ግዋሬሁ፡ ሼኩ፡ ሓይስ-ዐዱ፡ ወበዐል-ገጽ ትትሀየብ። ምንሕት ህዬ ምን ህያብ ትትፈንቴ። ሰበቡ ህዬ፡ እግል ወክድ ሕዱድ እግል ልትሐሎበ ለትትሀየብ ተ።

ዝያድ እግል ልትሐለበ ወለውላደ እንዴ ሐርድ ልሀይቡ። AA UB! ሐሊብ እግል ኢልትባረኩ ሐዜከ ምን ገብእ ህዬ ለውላደ እንዴ ቀተልከ እም-ዐረም[12] ትሀይቡ። ዲብ ምንሕት እግል በዐል ሐርስ ገብአ ምን ገብእ ብዕራይመ እግል ትሀቡ ትቀድር። አው ገርሀት ትትመንሑ እንዴ ሐረስካሀ ልግበእ ወእንዴ ኢትትሐረስ ትሀይቡ። ወክድለ ሐርስ ህዬ ምነ ናይከ እግል ትትፈንቴ አስክ እትጃህ ፍንቱይ ተሐርሰ ልብሎ። ምንሕት ላኪን ዝያድ ልምድት ዲብ ሂበት ንዋይ ተ። ንዋይ ዶል ልግዕ ዝመ እግለ ለተርፈው ምንሕት ለሀይቦም ወምስሎም ክምሰል ልግዕዞ ወዲዎም ዐለው ልትበሀል። እግል ሕውከ ለትመነሐ ጋሪት እባካመ እግል ተሀቡ ተ ትቀድር። ሀብካሁ ምን ገብእ ላኪን ምንሕት እንዴ ሐልፈተ ህያብ ገብአት በህለት ቱ።

እምበል ምንሕት ብዕድ ምስል ህያብ ወንሰእ ለልትጻበጥ ጋራትመ ሀለ። እግል መሰል፡ ዎሮት ነፈር ቀይም ዲብ ወድነ አው ዳንደ መጽኤከ ምን ገብእ ሽሸግርበት አው እብ ብዕድ መቃይስ እንዴ መልአከ ተሀይቡ።

የበቶት፤

እሊ ለመድ እሊ ዎሮት ነፈር ንዋዩ ውሒዝ ምን ገልዩ፡ እብ አስባብ ብዞሕ ብቆት እንዴ ጀሬት እቱ ምን ምርካብ ሐግለ ምን ገብእ እብ ገበይ ጥረቂት ልግበእ ወአግቡይ ብዕድ ለገብእ ህያብ ወሰደይት ቱ።

ግውርኖት፤

ሸዐብ ትግሬ ዲብ ግዋረ ሕድ ሰኒ ሰንያም ነብረው። ሑከ በህለት ወድ እምከ ሌጠ ኢኮን። ሑከ ለምን ቅሩብ መውዒከ ለሰሜዕ ወለረድአከ ቱ ለልብል መፍሁም ወፍክር ዐለ እግሎም። እብሊ VR: IPS: ሕድ ዲብ ትራቅብ ተ ትነብር ለዐለት። “ግዎሬ ምጋ። ጴፇለዳልጳም 72” ለትብል መሰል ህዬ እት ሕድ ለዐለ እግሎም ሕስር ለተአሰብት ተ።

እግል መሰል፡ ግዋሬከ አመት አለበ ጅናሆም በከ ምን ገብእ አው መጥሐኖም ኢትሰፈለትከ ክርንተ ሐቆ ኢሰምዐከ ተሩ መደግደጎም ሐቆ ኢነቅመ አጊድ በጊድ ትረድኦም። እብ ፍንቲት ለአንስ ሕድ ደልየ። ግራብከ እብ ገሌ ሐጀት አስክ ግዋሬከ ጌሰ ምን ገብእመ እብ ሃሉ ኢለዐቀብለከ። “ግራብ ወላዲት” እንዴ ቤለው ላዝም ገሌታይ እንዴ ወደው ዲቡ በሉሱ እግልከ።

ሕድርኖት፤

ሕድርኖት ዲብ ሸዐብ ትግሬ ክምሰል ፋሽ ወዕለት ቱ ለልትርኤ። ጋሻይ ለኢልትሐደር ዐድ አው ድጌ ህዬ እቡይ ገብእ። ጋሻይ አው ቅሩብከ ገብእ አውመ ጋሻይ ረቢ ለልትበሀል አመት አለቡ ለልዐይር ዲብከ ቱ። እግል ክሎም ህዬ እግል ጋሻይ ለትወጅብ ከብቴ ትወዴ እግሎም።

DAL AN Oy AO እንዴ ኢገብእ፡ አስክ ህዳይ ካምል እብ ስምጥ ዐድከ ሐልፈ ምን ገብእ፡ አው ህዳይ ረዩም ዶል ገብእ እግል ትትሐደሩ ወትትከበቱ ዋጅብ ቱ ለዐለ።

ለህዳይ ሻፍግ ምን ገብእ ህይ ምነዐድ እንዴ አሬመ ለሐልፍ። ሐቆ ስምጥ ዐድ ኬደ ላኪን ላዝም ለአውዑሉ አው መይዉ። ሐ ወዐጣል እንዴ ሐርደው ህዬ ለዐድ ህዳዩ ለሐርብ። ለዐድ ትም እንዴ ቤለ ሓለፈዩ ምን ገብእ ላኪን እግለ ሰብለ ዐድ ክም ዔብ ትትርኤ ዐለ ልትብሀል።[13]

እሊ ለዐል ለርኤናሁ ምን ዓዳት ምንመ ቱ፡ ዲብ ዲንመ ግዋሬከ ሐቅ ክምሰል በ ዲብከ ለልሐብር ሀለ። ዌርሳይ አለቡመ እብ አሳስ ዲን እስላም ግዋሬሁ እግል ትውረሱ ትቀድር ልብሎ። ዘካት ወዕሸርመ ሕድ እንዴ ትሰዴ እግል ትንበር ለለአፍህም ቱ።

 1. እለ ሐቂቀት እለ ለእዜ ህለውመ ለአሙረ። እግል መሰል ረውደት ዐዲ ንፋስ እብ ረውደት “ቤት አስገዴ” ስሚት ተ።
 2. እሊ ለመድ ምግዓዝ፣ መን-ኣመረ እትሊ ዘበን ግዳርነ ለተርፋመ እግል ልግበእ ቀድር።
 3. እምክሉ፣ እት ባካት ናይ እሊ አዜ መቅበረት ሹሀደ ባጹዕ ለሀለ ዲቡ ብኑይ ለዐለ ድጌ ቱ። እግል ሰልፍ መረት መድረሰት ትግሬ ፍትሕት ለዐለት ዲበ ተ። እትሊ ቀር-አፍሪቃ አወላይት ተ ለትትበሀል መጥበዐትመ ዲበ ክምሰል ዐለት ልትአመር። ገሌ ምን ቀዳምያም አክትበት ትግሬመ እትለ መጥበዐት ክምሰል ትጠብዐ ልትአመር። እሊ ድጌ እሊ ዮም ብዞሕ ለልትርኤ ኣሱር አለቡ።
 4. ደከኖ ካልአይት ስሜት ናይ ሕርጊጎ ተ። እብ ህግያ ሳሆ ህዬ ንጎት ሐርማዝ በህለት ቱ። እብሊ ህዬ በዲር እሊ ባካት ሐረምዝ ነብሩ ክምሰል ዐለ እግል ንአክድ እንቀድር። ሕርጊጎ ምነ ምን ዘበን አትራክ እንዴ አንበተት እብ መረባቤዐ ግሩም ለትትሐሌ መዲነት ተ። ምን በዲር ህዬ መንዘል ናይብ ነብር ዐለ ዕሙር ድጌ ቱ። እት መደት ሀይሌስላስ ለዐለት መድረሰታመ ለበዝሐው እግል ሰውረት ለመርሐው ለፈረው ዲበ ተ።
 5. ገሌ ዎሮት ሰብደራት "ሰብ ዛራ" በህለት ቱ ልብሎ። እሎም ሰብ እሎም ገሌ ምኖም ዲብ ደዋዬሕ ተመራት ወአዴባረ ነብሮ። ላህጀቶም ፍንቲት ተ። እግል ጸገብኮ ሰፍሬኮ ለልብሎ ዲበ መናሰበት ህሌት ህዬ ልትበሀል። 8 ዲብ አክትበት ሊትማን ክም ሕዱድ ሽሮሕ ለሀለ እግል እስዉ ሕዱድ ክምቱ ብዞሕ ውዱሕ ኢኮን። ምናተ፡ ሕዱድ ሶዳን ወኤረትርያ እግል ልግበእ ቀድር እምብል እብ ወግም ናይነ።
 6. ምን PINT መናድል መሐመድ-ኖር እድሪስ ለትነስአት። እስታዝ መሐመድ-ኖር፣ የም-አለቡ ብዕድ ዐጃይብ ሰብ ንዋይ ወብዕድ ዓዳት ለከስስ ሐብሬ ለሀቤነ ወብዞሕ ለሳ- ዔነ ቱ። እብለ ህይ ሐምዴነ ዛይዴት ትብጽሑ እንፍቴ።
 7. መከልክሎት ምን እበን ለትትበኔ ቤት ናይድ እት ትገብእ፡ ተበስ ህዬ ምን ፅጨይ ወሐጽጹር ልትሸቄ።
 8. እሊ ክቱብ እሊ ምነ ዲብ “ኤረትርየ ሐዳስ"'፣ 1ፆት ሰነት፡ ዕልብ 81 እብ መሐመድ-ስዒድ እብራሂም ዛይድ ለትከተበ ለትነስአ ቱ። ወድ ዛይድ ዎሮት ምነ ብሑሳት ድቁብ ዲብ እንሰ፣ ሐ፣ ዐጣል ወብዕድ ተዋብ ለወደ ሻብ ቱ። እምበል እሊመ መቅደረት ሸዕር ወአምር-ክቱብ ለቡ ኬትባይ ቱ።
 9. ጽዋርነ ቱ አፍርንጂ፣ ስብሪት አበው ወአብዕቦታት፡ ምን ለዐል አስግደት ለአትናፍር፣ ወምን ተሐት ለአትሐጭር ቃዕሮታት፣፤ ... ሻማይ ወድ ደሪዕ
 10. ለበዝሐ አዳም ስብሪት ለትብል ዘዐት ብዳዌት ለአምስለ። ምናተ፣ ስብሪት ዓ ».ማተ ብዳዌት ምንመ ትገብእ ብዝሓም ሐለው እበ። እግል መሰል እሊ ለተሌ እግል ንርኤ እንቀድር። ስብሪት ለወአተ አታብነ፤ አስሊት ጻንሐት ምን አስል፣ ሀውሪክ ሶብኢብ ትስኤነ፣ ለዶል ጀንፍል ዲብ ምጥዕን፣ ምድር ፈርሀት እሊ ቱ ምድር ለሽፍታይ ኢልሐግል፣ ገብእ ድብነ ካሪንካ ወሀንደክ እቱ ነአከርር... ሔልያይ ሓምድ ዐብደለ፣ ዑስማን ወድ እድሪስ ውኤረ፡ ሓሁ እብ ግልሓይ ክም ትማየትት ምኑ ለሐለየ። “ስብሪትነ ተ ጉለይት ምን ሐልየ እብ አማን፣ ሀሪስ ለትሀፍት እብ ገለብ፣ ወግለይ እት ሀትፍ እብ ድማን፡ ዎሮት ኢኮን ሕላየ ፈጅርከ ትትሐሌ እብ ድግማን” ቤለ ልትበሀል።
 11. ገሌሁ እብ ስድፍ ለልትመሳሰል ዘዖታት ሀለ። እግል መሰል፣ “TFA” (google) እንግሊዝ ወቆቁል ትግረይት፣፡ያሆ ው'ሃሕጠ06”... ምን ሐብሬ እስታዝ መሐመድ-ስዓ .ድ ሓምድ
 12. እም ዐረም ለትትበሀል፡ እጋለ እንዴ ቀተልከ ምነ፤ እብ ዐረም ተሩ ሀኮት ለትትሐለብ ተጽ ለአግቡዩ ብዞሕ ምንመ ቱ፤ ሰብ ንዋይ እግል ሐሊብ ልስተው ለወድዉ በሰር ቱ። ለግርጂት እም-ዐረም ህዬ እብ ነፈር ፍንቱይ ህተ ለትአምሩ ትትሐለብ አው ውላደ ለመስል ሀኮት ሸቁ እግለ። ጋሻይ ዶል መጽእመ እለ ወእት እተ በዐለ ትመጽእ እሊ በህለት ህዬ እግለ ጋሻይ እብ ሐሊብ እግል ትሐርቡ ለትወድዩ ቱ ልብሎ ገሌ ሰብ ንዋይ።
 13. ምን መቃበለት ፈናን ሙሰ ሳሌሕ ወሔልያይ ዓዳት እስማዒል ሑመድ - 2005 አቅርደት።