ሳይንስ ማለት የሰው ልጅ ተፈጥሮን ለመረዳት በሚያደርገው ጥረት ላይ የሚጠቀምበት እውቀታዊ መሳርያ ነው። ሳይንቲስት ሳይንሳዊ ጥናት የሚያክሂድበት መንገዶች አንድም በቀጥታ በሙከራ እና በአስተውህሎት አንድም ረቂቅ ምክንያትን በመጠቀም ነው። በሙከራ እና በአስተውህሎት ቁጥር
የጥናት አካላት
ፊዚክስ
ህክምና
ስነ ተፈጥሮ